ሰበታ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

ሁለተኛ ሳምንቱን በያዘው ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየርሊግ ሀዋሳ ከተማ ከሰበታ ከተማ ጨውታቸውን አድርገዋል። በዚህ ጨዋታ ላይ በፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ጨዋታውን ያደረገው ሰበታ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሽነፍ ችሏል።

 

  • በ36′ አለማየሁ ሙለታ ለሰበታ ከተማ
  • 52′ መስፍን ታፈሰ ለሃዋሳ ከተማ
  • 68′ ዳዊት እስጢፋኖስ (ፍ) ለሰበታ ከተማ
  • 85′ ፉአድ ፈረጃ ለሰበታ ከተማ ጎል ማስቆጠር ችለዋልከድሬድዋ ከተማ ጋር ነጥብ የተጋራው ሰበታ ከተማ ከሀዋሳ ከነማ ጋር ባደረገው ጨዋታ ማሸንፍ ችሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.