የቻምፕዮንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ድልድል
የ2020-21 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ዙር የዕጣ ድልድል ይፋ ሁኗል።
ሞንቼንግላድባክ – ማንቸስተር ሲቲ
ላዚዮ – ባየርን ሙኒክ
አት. ማድሪድ – ቼልሲ
ፖርቶ – ዩቬንቱስ
ባርሴሎና – ፓሪ ሰን ዠርመ
ሴቪያ – ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
አታላንታ – ሪያል ማድሪድ

ስማቸው በቅድሚያ የተፃፉ ክለቦች የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሜዳቸው የሚጫወቱ ሲሆን የካቲት 9፣ 10፣ 16 እና 17 የጥሎ ማለፍ ዙር ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
