በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አሸነፉ

በስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያኖቹ ጀግኖች አትሌት ገንዘቤ ዲባባ እና ሰምበሬ ተፈሪ አሸንፈዋል ።

ገንዘቤ 1:05.17 በሆነ ጊዜ በመግባት በአንደኛነት ስታሸንፍ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት ሰምበሬ ተፈሪ ደግሞ 3ኛ ሆና ጨርሳለች ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.