እግር ኳስ ወቅታዊ ዜና ክልውዲዮ ብራቮ ወደ ስፔን ተጉዟል! August 31, 2020August 31, 2020 Fraol Bizuneh 0 Comments የቀድሞ የባርሴሎናና የማንችስተር ሲቲ ግብ ጠባቂ ክላውዲዮ ብራቮ ከሲቲ ጋር የነበረው ኮንትራት መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ስፔን በመመለስ ለሪያል ቤትስ ፊርማዉን አኑሯል።