ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ሰዓት ላይ ማስተካከያ አደረገ።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ሰዓት ላይ ማስተካከያ አደረገ። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከቀናት እረፍት በኋላ በድሬዳዋ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች

Read more

ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል

በምሽቱ የኢሮፕ ሊግ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ሪያል ሶሴዳድን የገጠሙት ማንችስተር ዩናይትዶች 1ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ። የማንችስተር ዩናይትድን ብቸኛ

Read more

ማንችስተር ዩናይትድ ዌስትሀምን አሸነፈ።

ማንችስተር ዩናይትድ ዌስትሀምን አሸነፈ። ማርከስ ራሽፎርድ የዩናይትድን የማሸነፊያ ብቸኛ ጎል በጭንቅላቱ በመግጨት ከመረብ ያሳረፈ ሲሆን ለዩናይትድ ያስቆጠራቸዉን ጎሎች 100 አድርሷል

Read more

ኬኒያውያን በነገሱበት የፍራንክፈርት ማራቶን አትሌት ዴሬሳ ገለታ 3ኛ በመሆን ዉድድሩን አጠናቋል።

በጀርመን ፍራንክፈርት በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዴሬሳ ገለታ 2:07:30 ሰዓት በማስመዝገብ 3ኛ በመሆን ዉድድሩን አጠናቋል። ኬንያዊዉ ብሪሚን ኪፕኮሪር 2:06:11

Read more
1 32 33 34 35 36 69