በሀዋሳ እየተካሄደ ባለው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የውድድሩ ሪከርድ የተሻሻለበት ውጤት ተመዘገበ።

👉 3ኛው ቀኑን በያዘው 51ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው ውሎ በርካታ ውድድሮችን አካሂዷል። 👉በሴቶች ዘርፍ በተካሄደ የምርኩዝ ዝላይ የፍፃሜ ውድድር።

Read more

በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል አመታዊው የግማሽ ማራቶን ውድድር ኬኒያውያኑ አሸናፊ ሆነዋል

በቱርክ ዋና ከተማ ኢስታንቡል አመታዊው የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሂዷል ▪️እ.ኤ.አ በ1987 ጀምሮ መካሄድ የጀመረው ይህ ማራቶን ውድድር በአለም አቀፉ የአትሌቲክስ

Read more

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የኡጋንዳ አቻውን አሸንፎ አለፈ

▪️የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ አንደኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ዩጋንዳን ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም 10፡00

Read more
1 … 34 35 36 37 38 … 53