ኢትዮጵያዊቷ ያለምዘርፍ የኋላው የአለምን ሪከርድ በማሻሻል አሸነፈች።
▪️በስፔኗ ካስቴሎን ከተማ በተካሄደው የ 10 ኪሎሜትር የሩጫ ውድድርን ያለምዘርፍ የኋላው የአለምን ሪከርድ በማሻሻል ጭምር በአንደኝነት ውድድሯን አጠናቃለች። የአለም የግማሽ
Read more▪️በስፔኗ ካስቴሎን ከተማ በተካሄደው የ 10 ኪሎሜትር የሩጫ ውድድርን ያለምዘርፍ የኋላው የአለምን ሪከርድ በማሻሻል ጭምር በአንደኝነት ውድድሯን አጠናቃለች። የአለም የግማሽ
Read more▪️እ.ኤ.አ ከ1985 ጀምሮ በሲቭያ ጎዳናዎች መካሄድ የጀመረው ይህ ማራቶን ዘንድሮ ለ 37ኛ ጊዜ በስፔን ሲቭያ ከተማ ተካሂዷል። በሴቶች በተካሄደው የማራቶን
Read more▪️ኢትዮጵያዊቷ ጉዳፍ ፀጋዬ ከ 4 ቀን በፊት በፈረንሳይ ከተማ ሊዬቪን በተካሄደው 1500 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር 4:21:72 በመግባት 1ኛ ደረጃን
Read moreየራስ አል ካማያህ የግማሽ ማራቶን ውድድር አምና በኮቪድ ወረርሽኝ አማካኝነት መካሄድ ያልቻለ ሲሆን ዘንድሮ በርካታ ተሳታፊዎች አካቶ በሳውድ አረቢያ ተካሂዷል።
Read more▪️በናይጄሪያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሚዘጋጀው እና የሲልቨር ደረጃ የሚሰጠው ማራቶን ውድድር በናይጄሪያ ሌጎስ ተካሂዷል። ውድድሩ ለ7ኛ ጊዜ የሚካሄድ ሲሆን በሁለቱም ፆታዎች
Read moreበኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በየአመቱ የሚያካሄደው የካቲት 6/2014 ዓ.ም ለ39ኛ ጊዜ የሚካሄደውን የጃን ሜዳ ኢንተርናሽናል ውድድር እና ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውና
Read more33ኛው የቶታል ኤነርጂስ የአፍሪካ ዋንጫ ለአንድ ወር ተካሂዶ ለፍፃሜ የደረሱ ሁለት ቡድኖችን አፋልሞ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። የቴራንጋ አንበሶቹን ሴኔጋሎችን ከ
Read moreበኮስታሪካ አዘጋጅነት ዘንድሮ ለ10ኛ ጊዜ የሚካሄደው ከ20 አመት በታች ሴቶች የአለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ2ዐ አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን
Read moreበዛሬው እለት ከአፍሪካ ዋንጫው መልስ ስለ ቆይታቸው እንዲሁም ስለ ቡድኑ ጠቅላላ ሁኔታ በዛሬው እለት በእግርኳስ ፌዴሬሽን ፆህፈት-ቤት የሰጡትን ቃለ-ምልልሱን እንደሚከተለው
Read more▪️አለምአቀፉ የሰሜን አየርላንድ ሀገር አቋራጭ ውድድር በደንድላንድ ከተማ ተካሂዷል። የመጀመሪያው የሰሜን አየርላንድ ኢንተርናሽናል ሀገር-አቋራጭ ውድድር እ.ኤ.አ በ1977 በማለስክ ግዛት እንደተካሄደ
Read more