አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛሬው ጨዋታ አስቀድሞ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ።

▪️ከካሜሮን ጋር ባደረግነው ጨዋታ ቀድመን ማግባት ችለን ነበር። ያለኛ ጥሩ ስንቅ ነው ግን ብዙም ሳይቆይ ጎል አስተናገድን ምንም እንኳን በመልሶ

Read more

ጉዳፍ ፀጋዬ ዘንድሮ የሚካሄደውን የአለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድሮች ላይ ሪከርዷን ታሻሽል ይሆን?

▪️ጉዳፍ ፀጋዬ የፊታችን የካቲት 9 በፈረንሳዩ ሊዬቪን ከተማ የሚካሄደው የአለም የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድሮች እንደምትሳተፍ ታውቋል። የ24 አመቷ ጉድፍ ፀጋዬ

Read more

ዋልያዎቹ ከ 8 አመት በኋላ በአፍሪካ መድረክ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሽንፈት ጀመሩ።

▪️ትላንት በተጀመረው 33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጨዋታውን ያካሄደ ሲሆን በኬፕቨርድ ብሄራዊ ቡድን 1-0 ተሸንፈዋል።ከዚ ጨዋታ ቀደም ብሎ

Read more

ኢትዮጵያውቷ አትሌት በስፔን ማድሪድ ከተማ የተካሄደው የ10 ኪሎሜትር ሩጫ አሸናፊ ሆነች።

▪️ይህ ውድድር እኤአ ከ1964 ጀምሮ ሲካሄደ የነበረ ታሪካዊ ውድድር ሲሆን በ2012 እስከ 40,000 ተሳታፊዎችን ያካተተ ውድድር ነበር። ▪️ኢትዮጵያዊቷ ደጊቱ አዝመራው

Read more
1 54 55 56 57 58 69