የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሊቨርፑል ኦሌጎናር ሶልሻየር የማንቺስተር ዩናይትድ እቅድ አልባ አጨዋወት በሀገራት የጨዋታ ካላንደር ምክንያት ያገኘውን እረፍት ተጠቅሞ መልክ አስይዞት

Read more

ኢትዮጵያውያን በቶክዮን ማራቶን በሁለቱም ጾታ ድርብ ድል ተጎናጽፈዋል።

ዛሬ በተካሄደው የ2019 የቶኪዮ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶቻችን በሴቶች ከአንድ እስከ ሶስት እንዲሁም በወንዶች አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች ብርሃኑ ለገሰ:

Read more

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን ተከታትለው በመግባት አስገራሚ ድል ተጎናጸፉ።

ለ20ኛ ጊዚ በተደረግ የዱባይ ማራቶን በወንዶች ጌታነህ ሞላ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል በአንደኝነት አጠናቋል፡፡ በአለም አቀፉ አትሌቲክሰ ፌዴሬሽኖች ማህበር የወርቅ ደረጃ

Read more

የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉን በም/ፕሬዘዳንት ሾሟል።

የምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን ኮንግረስ ስብሰባ በአዲስ አበባ ጥር 4/2011 ዓ.ም ከማለዳው 3:30 ሰዓት ጀምሮ በካፒታል ሆቴል ተከናውኗል። በስብሰባው መክፈቻ

Read more

አባይ ላይ የተፋለሙት የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ከሞት ተርፈዋል

ለባህርዳር እና ለጎንደር እንዲሁም ለጠቅላላው ሀገራችን ትልቅ የታሪክ ማህደር የሆነውና በዩኔስኮ የተመዘገበው የቱሪስት መስህብ የጣና ሀይቅ ከፍተኛ አደጋ ተደቅኖበታል፡፡    

Read more
1 67 68 69