ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል።

የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስቴዲየም መካሄዳቸውን ቀጥለዋል። ▪️4 ሰአት ላይ በተካሄደው መርሀ-ግብር። ▪️ቅ/ጊዮርጊስ

Read more

ለ100ኛ ጊዜ የተካሄደው የኮፓ ኢታሊያ የፍፃሜ ጨዋታ።

▪️ጁቬንትስ 2-4 ኢንተርሚላን 50’⚽️ ሳንድሮ          6’⚽️ ባሬላ 52’⚽️ ቭላሆቪች       80’⚽️ ቻላኖግሉ(ፍ/ምት)                                 99’⚽️ ፔርሲች( ፍ/ምት)                               102’⚽️ ፔርሲች ▪️ለ100ኛ ጊዜ

Read more

አዳማ ከተማ መጥፎ ሪከርድ ተጋርቷል።

▪️23ኛው ሳምንት ላይ የሚገኘው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በባህርዳር ስቴዲየም መካሄዱን እንደቀጠለ ነው። በእለቱየተካሄደው ሶስተኛ (የ10 ሰአቱ) ጨዋታ። ▪️አዳማ

Read more

በቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላለመውረድ  የሚደረገው ፉክክር እንደቀጠለ ነው።

23ኛው ሳምንት ላይ የሚገኘው የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በባህርዳር ስቴዲየም መካሄዱን እንደቀጠለ ነው። በእለቱ የተካሄደው ሁለተኛ (የ7 ሰአቱ) ጨዋታ።

Read more

የባህርዳር ስቴዲየም ኢንተርናሽናል ጨዋታዎችን እንዳያስተናግድ ለሁለተኛ ጊዜ ካፍ ወስኖበታል።

▪️ለ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎችን ኢትዮጵያ በሜዳዋ ለማድረግ የባህር ዳር ስታዲየምን በካፍ ብታስገመግምም ውድቅ ሆኖባታል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ

Read more

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ መዳረሻን ይጠቁማል የተባለለት የኤቲሀዱ ጨዋታ።

▪️ሁለቱም ቡድኖች የዘንድሮው የውድድር ዘመን ሊጠናቀቅ 7 ጨዋታዎች ብቻ እየቀሩት በመካከላቸው ያለው የነጥብ ልዩነት 1 ብቻ ሆኖ የተገናኙበት መርሀ-ግብር ነው።

Read more

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስን ቀጣ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የውድድር እና ሥነ-ስርዓት ኢትዮጵያ ቡናና ቅዱስ ጊዮርጊስን ቀጣ በ17ኛ ሳምንት በተከናወኑ ጨዋታዎችም ላይ የኢትዮጵያ ፕሪምየር

Read more

ሲቲዎች በሜዳቸው ቀያዮቹን ሊቨርፑሎችን ይፋለማሉ ።

ዘ ሲቲዝንስ እየተባሉ ሚጠሩት ማንቸስተር ሲቲዎች በሜዳቸው ኤቲሀድ ስቴዲየም ቀያዮቹን ሊቨርፑሎችን ይጋብዛሉ። ▪️ ሁለቱ ቡድኖች ሜዳ ላይ ሲገናኙ አዝናኝ እና

Read more

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር የነበረውን ውል አቋረጠ

ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኙ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆኗል። ▪️በፋሲል ከተማ ሰሞነኛ ውጤት ደጋፊዎቹ በአሰልጣኙ ላይ ቁጣቸውን ማሰማታቸውን ቀደም ብለን መዘገባችን ይታወሳል።

Read more
1 36 37 38 39 40 60