ኢትዮጵያ ቡና ከአቶ ገዛሀኝ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆነ!

ኢትዮጵያ ቡናን በሁለት ዙር ከ10 አመታት በላይ በስራ አስኪያጅነት የመሩት አቶ ገዛሀኝ ወልዴ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው ታውቋል። አቶ ገዛሀኝ ስራቸውን

Read more

” ከአለም ዋንጫ አሸናፊነት በላይ ልትጠይቀው ምትችለው ነገር የለም”- ሊዮነል ሜሲ

ሊዮነል ሜሲ በትላንትናው እለት የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ ሌሎች የትላልቅ ድርጅቶች መሪዎች እና የተለያዩ ስፖርታዊ ተቋማት አመራሮች በተገኙበት የአሜሪካ

Read more

በሳምንቱ መጨረሻ በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል!

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ከተሞች ማራቶን እንዲሁም ግማሽ ማራቶን ውድድሮች የተደረጉ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል። በአየር ላንድ ዋና

Read more

ማክሎይድ ዘይት እና ሉበርካንት ወደኢትዮጵያ ገበያ መግባቱን ያበሰረበት ዝግጅት ተካሄደ!

ማክሎይድ የተሰኘ መቀመጫውን በተባበሩት አረብ ኢሜሬትስ ያደረገና ተደራሽነቱን በመላው አለም በማስፋፋት ላይ ያለ የዘይት እና ሉበርካንት ማምረቻ ተቋም ከአማጋ ሀላፊነቱ

Read more

የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የቀን 1 የኢትዮጵያውያን ውሎ፤ ዛሬስ ምን እንጠብቅ?

የ20ኛው የቶክዮ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ትላንት በተለያዩ ውድድሮች መደረጉን ጀምሯል። ኢትዮጵያዊያን አትሌቶችም 3 የማጣሪያ እና 2 የፍፃሜ የውድድሮች ላይ ተሳትፈዋል።

Read more