አስደማሚ ድል ስድስተኛው ወርቅ ገቢ ሆኗል ኢትዮጵያ ከአለም 3ኛ ሆነች

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የ3000ሜ. መሠ. ወንዶች የፍፃሜ ወድድር ኢትዮጵያዊውን ሳሙኤል ዱጉና በ8.37.92 በመግባት በአንደኛነት በማጠናቀቁ

Read more

በመጨረሻው ቀን አንጸባራቂ ድል ለኢትዮጵያውያን አምስተኛ ወርቅ ገቢ ሆኗል

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5000ሜ. ሴቶች የፍፃሜ ወድድር ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሣ በ15.29.71 ሰአት በአንደኛነት በማጠናቀቋ ለሀገሯ

Read more

አንጸባራቂ ድል ለኢትዮጵያውያን በኮሎንቢያ አራተኛ ወርቅ በኤርሚያስ ግርማ

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የ800ሜ. ወንዶች የፍፃሜ ወድድር ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ግርማ በ1.47.36 ሰአት በአንደኛነት በማጠናቀቁ ለሀገሩ

Read more

በኮሎንቢያ ካሊ ኢትዮጵያዊው ጀግና መልኬነህ ሁለተኛውን ወርቅ አስገኘ

እንኳን ደስ አለን አሁን በተጠናቀቀ በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የ3000ሜ. የወንዶች ፍፃሜ ወድድር ኢትዮጵያውያኑ ጀግና መልኬነህ

Read more

አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን ሽልማትም ተበረከተላቸው

በ18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገቡት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን በእስጢፋኖስ ፣ 4 ኪሎ ፣

Read more

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አንጸባራቂ ድል የተጎናጸፈው ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል ፡

በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳትፎ ከአለም ሁለተኛ ከአፍሪካ አንደኛ በሆነ አንጸባራቂ ድል ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ምሽት አዲስ

Read more
1 30 31 32 33 34 57