በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ ጨዋታውን ያደረገው ስደተኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጊኒ አቻቸው በድጋሚ ተሸንፈ።
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድብ አራተኛ
ጨዋታውን ያደረገው ስደተኛው
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን
በጊኒ አቻቸው በድጋሚ ተሸንፈ።
👉ኢትዮጵያ 2-3 ጊኒ
⚽️ 34′ ከነዓን ማርክነህ ⚽️04’ናቢ ኬታ
⚽️90’ኪቲካ ⚽️42′ ኢላይሽ ሞሪባ
⚽️70′ ሞርጋን ጊላቮጊ
ከንአን ማርከነህ በ34ሆኘ ው ደቂቃ እና ኪቲካ ጅማ በ90ኛው ደቂቃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ሁለት ግቦች በጨዋታው ሲያስቀጥሩ
በአራተኛው ደቂቃ በናቢ ኬታ በ42ኛው በኢላይሽ ሞሪባ
በ70ኛው ደቂቃ በሞርጋን ጊላቮጊ የማሸነፊያ ግበቮችን ያስቆጠሩትና በተከታታይ ድል በኢትዮጵያ ላይ ያስመዘገቡት ጊኒዎች የማለፍ እድሏቸውን በማስፋት በዘጠኝ ነጥቦች ምድቡን በበላይነት መምራት ችለዋል።
ግብፅን ያሸነፉት ስደተኞቹ ዋልያዎቹ በያዙት ሶስት ነጥብ የምድቡ አራተኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ተገደዋል በቀጣይ ሰኔ ወር ኢትዮጵያ ከ ማላዊ ጋር የምድቡን አምስተኛ ጨዋታ ያከናውናሉ።
