የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች
👉ቦሌ ክ/ከተማ 2-2 መቻል
⚽️ስንታየው ሂርኮ እና ንግስት በቀለ ⚽️ // ሴናፍ ዋቁማ (2)
👉ኢትዮ ኤሌክትሪክ 4-0 ቅዱስ ጊዮርጊስ
⚽️ትእግስት ያደታ ፣ ሰላማዊት ጎሳዬ ፣ ሰብለወንጌል ወዳጆ እና አይናለም አሳምነው
👉ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 6-0 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ
⚽️ሎዛ አበራ (4) ፣ አረጋሽ ካልሳ እና አሶሬ ሃይሉ (በራሷ ግብ ላይ)

