የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር የመጀመሪያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውጤቶች
የኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር የመጀመሪያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውጤቶች
ምድብ ሀ
ሀዋሳ ከተማ 1 – 2 ሀዲያ ሆሳዕና
( ጌቱ ህዝቅኤል 7′ // ሀብታሙ ታደሰ 13′ እና የውብነህ ይሳቅ 32′ )
ቀይ ዛላ 1 – 2 አዲስ አበባ ከተማ
( ባህሩ አህመድ 29′ // ዳዊት ሰለሞን 73′ (በፍ/ቅ/ም) እና ክርስቲያን ተ/ሚካኤል 88′)
ምድብ ለ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
(ናፍቆት ፍቅሬ 60′ )
አዳማ ከተማ 1-3 ወላይታ ድቻ
(ሙአዝ ሙህዲን 37′ // ናታን ጋሻው 35′ 44′ እና ሀሰን ዘለቀ 48′)

👉መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው።
