ፈረንሳይ አውስትራሊያን አሸነፈች
ፈረንሳይ አውስትራሊያን አሸነፈች
የአለም ዋንጫ 2022/ 2015
በኳታር ዶሀ
ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 13 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) ምሽት 4 ሰዓት ላይ በተከናወነው ጨዋታ
ፈረንሳይ እና አውስትራሊያ 4ለ1 እሸነፈች
👉 ፈረንሳይ 4 – 1 አውስትራሊያ
⚽️ ራቢዮት 27 ⚽️ ጉድዊን 9
⚽️ ጅሩድ 32
⚽️ ምባፔ 68
⚽️ ጅሩድ 71
ፈረንሳይ ምድቡን በ3 ነጥብና በ3 ንጹህ ጎል በቀዳሚነት መምራት ስትችል ቱኒዚያና ዴንማርክ በእኩል 1 ነጥብ ሁለተኛና ሶስተኛ ሲሆኑ አውስትራሊያ የምድቡ ግርጌ ላይ ተቀምጣለች።
ኦሊቪየር ጂሩድ በዚህ ጨዋታ ሁለት ግቦችን በማስቆጠር የፈረንሳይ የምንግዜውም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነትን ሪከርድ በ51 ጎል ከቀድሞው የአርሰናል ኮኮብ ቲዬሪ ሄንሪ -ጋር መጋራት ችሏል።በቀጣይ ጨዋታዎች ግብ ካስቆጠረ ሪከርዱን መስበር ይችላል።
በቀጣይ መርሀ ግብር የፊታችን ቅዳሜ
👉ፈረንሳይ ከ ዴንማርክ
👉አውስትራሊያ ከ ቱኒዚያ የሚገጥሙ ይሆናል።


