ቶተነሀሞች አዲስ አምበል ሾሙ
ቶተነሀሞች አዲስ አምበል ሾሙ
የቶተንሀም አምበል የነበረው ፈረንሳዊው ግብ ጠባቂ ሁጎ ሎሪስ ቡድኑን ሊለቅ በመሆኑ እንዲሁም ሀሪ ኬን ወደ ባየርን ሙኒክ በማቅናቱ ክለቡ አዲስ አምበል መሾሙ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ሰን ሁንግ ሚን በመጀመሪያ አምበልነት ሲሾም ክርስቲያን ሮሜሮ እና አዲሱ ፈራሚያቸው ጄምስ ማዲሰንን በምክትል አምበልነት መመረጣቸው ተነግሯል።
ዮናስ አበራ(ኦራ)
