ሲቪያ ዳግም ዩሮፖ ሊጉን ማሸነፍ ችለዋል

የዩሮፖ ሊጉ ሀያል ክለብ ሲቪያ በመለያ ምት ሮማን በማሸነፍ የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ በሆነ ውጤት የተጠናቀቀው ይህ ጨዋታ ጭማሪ 30 ደቂቃ ቢጨመርም ሁለቱም ቡድኖች ምንም ግብ ሳያስቆጥሩ ነው ጨዋታው ወደ መለያ ምት ያመራው በመለያ ምቱም በውድድር መድረኩ ዳግም ሀያልነታቸውን ያስመሰከሩት ሲቪያዎች በማሸነፍ ለሰባተኛ ጊዜ ውድድሩን ማሸነፍ ችለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.