ማንችስተር ዩናይትድ በስተመጨረሻ ዋንጫ አሳክቷል ።
ማንችስተር ዩናይትድ በስተመጨረሻ ዋንጫ አሳክቷል
በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስል ዩናይትድን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የዋንጫው ባለቤት ሆኗል ።
የማንችስተር ዩናይትድን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ካሴሚሮ እና ቦትማን በራሱ ግብ ላይ አስቆጥረዋል ።
ማንችስተር ዩናይትድ የእንግሊዝ ካራባኦ ካፕን ለ6ኛ ጊዜ ሲያሳኩ ከስድስት አመታት በኋላ የመጀመሪያ ዋንጫቸውን ሆኖ ተመዝግቧል ።