የኢትዮጵያ ኘሮጄክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ።።
ከየካቲት 15 -19/2015 ዓ.ም በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል እስታዲየም ሲካሄድ የቆየው 1ኛው የኢትዮጵያ ኘሮጄክቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ተጠናቀቀ።
በመጨረሻው ቀን የተደረጉት የፍፃሜ ውድድሮች
👉 ርዝመት ዝላይ ወንድ ከ16 ዓመት በታች
1ኛ ቾል ዶክ ጋምቤላ /ክ 5.92 ሜ 🥇
2ኛ ዙበር አማን ሶመሌ /ክ 5.64 ሜ 🥈
3ኛ ሌኮ አዳነ ሲዳማ /ክ 5.45 ሜ 🥉
👉1500 ሜ ወንድ ከ18 ዓመት በታች
1ኛ ፈይሣ እያሱ አሮሚያ /ክ 4:05.71🥇
2ኛ ማሩ ጎዴ አማራ /ክ 4:06.78 🥈
3ኛ ዲታ በቀለ ኦሮሚያ 4:07.85 🥉
👉 1000 ሜ ሴት ከ16 ዓመት በታች
1ኛ ደስታዬ ታደሰ አማራ /ክ 3:13.54 🥇
2ኛ ኤብሴ መርጋ ኦሮሚያ /ክ 3:16.46 🥈
3ኛ ጃለኔ ድሪባ ኦሮሚያ /ክ 3:16.55 🥉
👉ስሉስ ላይ ሴት ከ18 ዓመት በታች
1ኛ ሴና ተሰማ ኦሮሚያ /ክ 10.80 ሜ🥇
2ኛ ሰናይት አለሙ አማራ /ክ 10.78 ሜ 🥈
3ኛ ሚስጥረ መኮንን አማራ /ክ 10.69 ሜ
👉4×400 ሜ ድብልቀ ሪሌ ሴት/ወንድ ከ16 ዓመት በታች
1ኛ ድሬዳዋ ከተማ 3:4.84 🥇
2ኛ ሲዳማ ክልል 4:0:08 🥈
3ኛ ቤንሻንጉል ክልል 4:0.35 🥉
🔶👉4×400 ሜ ድብልቅ ሪሌ ሴት/ወንድ ከ18 ዓመት በታች
1ኛ ኦሮሚያ ክልል 3:40.19 🥇
2ኛ አዲስ አበባ 3:46.59 🥈
3ኛ አማራ ክልል 3:49.58 🥉
👉 በሴት አጠቃላይ አሽናፊ
በ352.5 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ኦሮሚ /ክ 🏆
በ203 2ኛ አማራ /ክ
በ55.5 3ኛ አዲስ አበባ
👉 በወንድ አጠቃላይ አሸናፊ
በ300.5 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ኦሮሚያ /ክ 🏆
በ106 2ኛ አማራ /ክ
በ67.5 3ኛ ሲዳማ /ክ
🔷👉አጠቃላይ በወንድ እና በሴት አሸናፊ
በ653 1ኛ እና የዋንጫ ተሸላሚ ኦሮሚያ /ክ 🏆
በ309 2ኛ አማራ /ክ
በ113 3ኛ አዲስ አበባ
ምንጭ ኢ.አ.ፌ