ሊቨርፑልና ቼልሲ ነጥብ ተጋሩ
ሊቨርፑልና ቼልሲ ነጥብ ተጋሩ
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑል ከ ቼልሲ ባከናወነው ተጠባቂ ግጥሚያ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቋል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ በእኩል ሀያ ዘጠኝ ነጥብ ሊቨርፑል ስምንተኛ ቼልሲ አስረኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ።
በቀጣይ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ ቼልሲዎች ከ ፉልሀም የሚጋጠሙ ይሆናል።