በስፔን በተካሄደ የ10 ኪ ሜ ውድድር ያለምዘርፍ የኋላዉ አሸነፈች ።

በስፔን በተካሄደ የ10 ኪ ሜ ውድድር ያለምዘርፍ የኋላዉ የአለማችንን የርቀቱን ሁለተኛ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች ።

የአለምዘርፍ የኋላው 00:29:19 በመግባት ነው ውድድሩን ስታሸንፍ ኬኒያዊቷ አትሌት ጄሲካ ቼላንጋት 00:29:59 በመግባት ውድድሩ በሁለተኝነት አጠናቃለች ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.