ሊቨርፑል በብራይተን ተሸነፈ
ሊቨርፑል በብራይተን ተሸነፈ
ሊቨርፑል ከብራይተን ጋር ባከናወናወን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል ።
የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ማርች በ46’ኛውና በ53’ኛው ደቂቃ ሲያስቆጥር ሶስተኛውን ግብ ዳኒ ዌልቤክ በ81ኛው ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ አሳርፈዋል ።
ብራይተን ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ በሰላሳ ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሊቨርፑል በሀያ ስምንት ነጥብ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ቼልሲ ሲገጥም ብራይተን ከሌስተር ሲቲን ይገጥማል ።
በሊጉ በተከናወኑ ሌሎች ጨዋታዎች ሳውዛምፕተን ኤቨርተንን 2ለ1 ሲያሸንፍ
ኖቲንግሀም ፎረስት ሌስተርን 2ለ0 ዎልቭስ ዌስትሀምን 1ለ0 አሸንፈዋል።