የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ውጤቶች
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ውጤቶች
ምድብ ሀ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 – 1 አዲስ አበባ ከተማ
(ሙስተጂብ በድሩ 90” // ዳዊት ሰለሞን 75′ )
ቀይ ዛላ 0 – 0 ድሬዳዋ ከተማ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1 – 0 ባህርዳር ከተማ
(ቢንያም በቀለ 73′ (ፍ)
ሀዲያ ሆሳዕና 2 – 0 ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ
( ሀብታሙ ታደሰ 13′ , ባንተአምላክ ጌታቸው 25′ በራሱ ጎል ላይ )
ሀዋሳ ከተማ 2 – 1 ወልቂጤ ከተማ
( በዛብህ ዳዊት 29′ , ያሬድ ብሩክ 58′ // መሱድ መሀመድ 4′ )
ምድብ ለ
አርባምንጭ ከተማ 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
(በኃይሉ ንጋቱ 25′ ( ፍ)
አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ መድን
(ዳንኤል አበራ 15′)
ወላይታ ድቻ 1-0 ፋሲል ከነማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 መቻል
(አሮን አንተር 34”)
ምንጭ 👉የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን