ማንቸስተር ሲቲዎች ወደ አሸናፊነት ተመልሠዋል !

ማንቸስተር ሲቲዎች ወደ አሸናፊነት ተመልሠዋል !

በ19ኛው ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀግብር የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከማንቸስተር ሲቲ አገናኝቶ በውሀ ሰማያዊዎቹ 1 ለ 0 አሸናፊነት ጨዋታው ተደምድሟል ።

ለማንቸስተር ሲቲ የማሸነፊያውን ግብ ተቀይሮ የገባው አልጄሪያዊው ሪያድ ማህሬዝ አስቆጥሯል ።

ማንቸስተር ሲቲዎች ማሸነፋቸውን ተከትሎ ነጥባቸውን 39 በማድረስ ከመሪዎቹ አርሰናሎች ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዮነት ወደ 5 አጥብበዋል ።

ቼልሲዎች በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ከፉልሀም ጋር የሚጫወቱ ሲሆን ማንችስተር ሲቲዎች ደግሞ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ቼልሲ 0 – 1 ማንቸስተር ሲቲ
⚽️ማህሬዝ 63′

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.