የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ድል ቀንቶታል ።
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ድል ቀንቶታል ።
ዛሬ ታህሳስ 18 ከምሽቱ 2:30 ሰዓት የተደረገ የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ውጤት
ቼልሲዎች በካይ ሀቨርትዝ እና በሜሰን ማውንት ግቦች ታግዘው በርንማውዝን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።
ቼልሲ 2 – 0 በርንማዉዝ
⚽️ ሀቨርትዝ 16′
⚽️ ማዉንት 24′
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ቼልሲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት እንዲሁም በርንማውዝ ከ ክሪስታል ፓላስ የሚገናኙ ይሆናል።
