ከባድ ትንቅንቅ የታየበት የወላይታ ድቻ እና የለገጣፎ ለገዳዲ ጨዋታ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ
በድሬደዋ ስታዲየም
ሰኞ ታህሳስ 17 2015
10:00
ለገጣፎ ለገዳዲ 3 – 4 ወላይታ ድቻ
⚽️39′ አማኑኤል አረቦ 34′ ⚽️ስንታየሁ መንግስቱ
⚽️62′ ካርሎስ ዳምጠው ⚽️71′ ዘላለም አባተ
⚽️78′ አማኑኤል አረቦ ⚽️76’ቃልኪዳን ዘላለም
⚽️82′ በረከት ወ/ዬሀንስ
