ኢትዮጵያ ቡና አዳማን ከተማን አሸንፏል ።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች
በድሬደዋ  ስታዲየም

እሁድ ታህሳስ 16 ቀን 2015
ምሽት 01:00 ሰአት የተከናወነ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ ቡና አዳማን ከተማን ሶስት ለዜሮ አሸንፏል ።

👉አዳማ ከተማ 0 – 3 ኢትዮጵያ ቡና

                             ⚽️2′ ብሩክ በየነ
⚽️37′ መሃመድ ኑር
⚽️75′ መሃመድ ኑር

 

 

👉ምንጭ ቤቲንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

Leave a Reply

Your email address will not be published.