የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች
ዲሴምበር 14, 2022
አዲስ አበባ ከተማ 1-4 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አስራት አለሙ / ሎዛ አበራ (2) ፣ እፀገነት ብዙነህ እና መሳይ ተመስገን

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 4-0 ንፋስ ስልክ ክፍለከተማ

መስከረም ካንኮ (2) ፣ ምንትዋብ ዮሐንስ ፣ ሰላማዊት ጎሳዬ

ቦሌ ክፍለ ከተማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

እየሩስ ወንድሙ

👉መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው

Leave a Reply

Your email address will not be published.