በ2022 የአሜሪካ ሆኖሉሉ ማራቶን ኢትዮጵያኖቹ አትሌቶች በወንድም በሴትም ደምቀው ውለዋል ።

በ2022 የአሜሪካ ሆኖሉሉ ማራቶን ኢትዮጵያኖቹ አትሌቶች በወንድም በሴትም ደምቀው ውለዋል ።

በወንዶች አሰፋ መንግስቱ 2:14:40 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት የውድድሩ አሸናፊ ሆኗል ።

በሴቶች ደግሞ ኢትዮጵያዊያኖቹ አሳየች እና አበበች አፈወርቅ ተከታትለው 1ኛ እና 2ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል ።
አትሌት አሳየች 2:30:58 በመግባት ውድድሩን ስታሸንፍ አትሌት አበበች አፈወርቅ ደግሞ 2:34:39 በመግባት ነው ውድድሩን በ2ተኝነት ያጠናቀቀችው ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.