የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ውጤቶች

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበዋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-3 አዳማ ከተማ

65′ እየሩስ ወንድሙ (2) // ሳባ ኃይለሚካኤል እና ሔለን እሸቱ (2)

ልደታ ክፍለ ከተማ 0-1 ቦሌ ክፍለ ከተማ

አስቴር ደግአረገ

መቻል 2-0 ይርጋጨፌ ቡና

ሴናፍ ዋቁማ (2)

 

ምንጭ 👉ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

Leave a Reply

Your email address will not be published.