የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ውጤቶች
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ 3 ጨዋታዎች ሲጀመር የሚከተሉት ውጤቶች ተመዝግበዋል።
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 1-8 አርባምንጭ ከተማ
ድርሻዬ መንዛ (ራሷ ላይ) // ቤተልሄም ታምሩ (6) ፣ ትውፊት ካዲዮ እና ድንቅነሽ በቀለ
ድሬዳዋ ከተማ 1-3 ሀዋሳ ከተማ
ቱሪስት ለማ ፣ በሻዱ ረጋሳ እና ሣራ ብርሀኑ (ራሷ ላይ)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
አረጋሽ ካልሳ እና ሎዛ አበራ

ምንጭ 👉 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን
