ክሮሺያ ብራዚልን ከኳታሩ አለም ዋንጫ አሰናበተች

የኳታሩን አለም ዋንጫ ለማሸነፍ ከፍተኛ ግምት የተሰጣት ብራዚል ከውድድሩ ተሰናበተች ።

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 30 ቀን 2015 በጥሎ ማለፍ 12 ሰአት የተጀመረ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ ብራዚል ክሮሽያ 1 ለ 1 ቢለያዩም በመለያ ምት 4 ለ 2 በማሸነፍ ክሮሺያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈች

👉 ክሮሺያ 1 – 1 ብራዚል
⚽️ፔትኮቪች 117′ ⚽️ ኔይማር 105+1′

👉ክሮሺያ በምድብ ጨዋታ

ክሮሺያ 0 – 0 ሞሮኮ

ክሮሺያ 4ለ1 ካናዳን

ክሮሺያ 0 – 0 ቤልጂየም

በጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ማጣሪያ ከጃፓን ጋር በመደበኛና በተጨማሪ ሰአት 1 አቻ ተለያይተው በፍጹም ቅጣት ምት ክሮሺያ 3 ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች።

👉ብራዚል በምድብ ጨዋታ

ብራዚል 2 – 0 ሰርቪያን
ብራዚል 1 – 0 ሲዊዘርላንድን
ብራዚል 0 -1 ካሜሮን

በጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ጨዋታ
ብራዚል 4-1 ደቡብ ኮሪያን
አሸንፋ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች።

Leave a Reply

Your email address will not be published.