አርጀንቲና ኔዘርላንድን አሸንፋ ወደግማሽ ፍጻሜ አለፈች

አርጀንቲና ኔዘርላንድን አሸንፋ ወደግማሽ ፍጻሜ
አለፈች

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 30 ቀን 2015 የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተጀመሮ አሁን ሲጠናቀቅ አርጀንቲና ኔዘርላንድ በመደበኛው 90 ደቂቃ 2 አቻ በመለያየታቸውና በተጨማሪ 30 ደቂቃ ግብ ባለመቆጠሩ ወደመለያ ምት አምርተው አርጀቲና
በመለያ ምት 4 ለ 3 አሸንፋ ወደግማሽ ፍጻሜ አልፋለች

120 ደቂቃ ውጤት👇
ኔዘርላንድ 2-2 አርጀንቲና
⚽️ዌግሆረስት 83′, ⚽️ሞሊና 35′
⚽️ዌግሆረስት 90+10′ ⚽️ሜሲ 73′

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.