ኢትዮጵያ መድን  ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ።

ኢትዮጵያ መድን  ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም ህዳር 29 ቀን 2015 አ/ም ማታ 1 ሰአት ላይ የተጀመረ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን አሸንፏል ።

ወልቂጤ ከተማ 1 – 2 ኢትዮጵያ መድን

75′ ጌታነህ ከበደ(ፍ) 45+4′ ሀቢብ ከማል
89′ ያሬድ ዳርዛ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.