ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ።

ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፈ።

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም ህዳር 29 ቀን 2015 አ/ም ቀን 10 ሰአት ላይ የተጀመረ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡና አሸንፏል።

ኢትዮጵያ ቡና 0 – 1 ሀዲያ ሆሳዕና

⚽️ 33′ ዳግም ንጉሴ

Leave a Reply

Your email address will not be published.