የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ላይ ለውጥ ተደረገ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ላይ ለውጥ ተደረገ
የ2015 የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ዓመታዊ ስብሰባ እና የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በአሁኑ ወቅት በጁፒተር ሆቴል በመከናወን ላይ ይገኛል። በዓመታዊ ስብሰባው ላይ የ2014 ዓመታዊ ሪፖርት እና የአዲሱ ዓመት ደንብ ቀርቦ ውይይት የተደረገ ሲሆን ከተሳታፊ ክለቦች በተነሳው ጥያቄ መሰረት ታህሳስ 1 የነበረው የውድድር መጀመርያ ጊዜው እንዲራዘም ተወስኗል። በዚህም መሰረት ክለቦች እስከ ታህሳስ 3 ድረስ የMRI ምርመራ እና ምዝገባ አጠናቀው ታህሳስ 9 ውድድር የሚጀመር ይሆናል።
👉መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነው