እንግሊዝ  ሴኔጋልን በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

እንግሊዝ  ሴኔጋልን በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 25 ቀን 2015 የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር 4ኛ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተጀምሮ አሁን ሲጠናቀቅ

እንግሊዝ  ሴኔጋልን 3 ለ 0 በማሸነፍ  ወደቀጣዩ ዙር አልፋለች።

👉  እንግሊዝ 3-0 ሴኔጋል
⚽️ሄንደርሰን 38′
⚽️ኬን 45+1′
⚽️ሳካ 57′

በቀጣይ ጨዋታ ፈረንሳይ ከእንግሊዝ  ጋር የምትገጥም ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.