ኔዘርላንድ አሜሪካንን በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

ኔዘርላንድ አሜሪካንን በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 24 ቀን 2015 አ/ም የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ ምሽት 12 ሰአት ተጀምሮ አሁን ሲጠናቀቅ ኔዘርላንድ አሜሪካንን 3ለ1 በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አልፋለች።

ኔዘርላንድ 3-1 አሜሪካ
⚽️ዴፖይ 10′ ⚽️ራይት 76′
⚽️ብሊንድ 45+1′
⚽️ዴምፍሪስ 81′

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.