አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከምድቧ አንደኛ በመሆን ወደቀጣዩ ዙር አለፈች
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ከምድቧ አንደኛ በመሆን ወደቀጣዩ ዙር አለፈች
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 22 ቀን 2015 በተ ደረጉ የምድብ 6 የመጨረሻ ጨዋታ ምሽት 12 ተጀምሮ አሁን ሲጠናቀቅ
👉ሞሮኮ 2-1 ካናዳ
⚽️ዚያች 4′ ⚽️አጉዬርድ 40′ (OG)
⚽️ኤን_ነስሪ 23′
👉ክሮሺያ 0-0 ቤልጂየም
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ በ7 ነጥብና በ3 ግብ አንደኛ
ክሮሺያ በ5 ነጥብና በ3 ግብ ሁለተኛ
ሆነው ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል።
👉በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ቤልጅየም ካናዳን 1ለ0 ስታሸንፍ አፍሪካዊቷ ሞሮኮና ክሮሽያ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተው ነበር።
👉በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
ሞሮኮ ቤልጂየምን 2ለ0 አሸንፋለች
ክሮሺያ ካናዳ 4ለ1 አሸንፋለች