የአለም ዋንጫ የምድብ 6   የመጨረሻ ጨዋታዎች

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 22 ቀን 2015 የሚደረጉ የምድብ  6  የመጨረሻ ጨዋታ መርሀ ግብር

👉ምድብ 6 የመጨረሻ ጨዋታ

ካናዳ ከሞሮኮ ምሽት12ሰአት
ክሮሽያ ከቤልጂየም  ምሽት12 ሰአት

በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ቤልጅየም ካናዳን 1ለ0 ስታሸንፍ አፍሪካዊቷ ሞሮኮና ክሮሽያ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል።

👉በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ

ሞሮኮ ቤልጂየምን 2ለ0 አሸንፋለች
ክሮሺያ  ካናዳ  4ለ1 አሸንፋለች

Leave a Reply

Your email address will not be published.