የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ ማክሰኞ ህዳር 20/2015 የዛሬ ጨዋታዎች መርሀ ግብር
የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ ማክሰኞ ህዳር 20/2015 የዛሬ ጨዋታዎች መርሀ ግብር
ከምድብ አንድ
ኢኳዶር ከሴኔጋል ምሽት 12 ሰአት
ሆላንድ ከኳታር ምሽት 12 ሰአት
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
ኢኳዶር 2- 0 ኳታር
ኔዘርላንድ 2 – 0 ሴኔጋልን
በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
ሴኔጋል 3- 1 ኳታር
ኔዘርላንድ 1-1 ኢኳዶር
ከምድብ ሁለት
ኢራን ከአሜሪካ ምሽት 4ሰአት
ዌልስ ከእንግሊዝ ምሽት 4ሰአት
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
እንግሊዝ 6 – 2 ኢራን
አሜሪካ 1 – 1 ዌልስ
በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
እንግሊዝ 0 – 0 አሜሪካ
ዌልስ 0 – 2 ኢራን