እንግሊዝ እና አሜሪካ ወደቀጣዮ ዙር አለፉ
እንግሊዝ እና አሜሪካ ወደቀጣዮ ዙር አለፉ
👉በኳታር 2022 የአለም ዋንጫ 🏆
ህዳር 20 ቀን 2015 የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተከናውኖ አሁን ሲጠናቀቅ እንግሊዝ እና አሜሪካ አሸንፈው ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል።
👉የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት
ኢራን 0-1 አሜሪካ
⚽️ ፑሊሲክ 38′
👉በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
እንግሊዝ 6 – 2 ኢራን
ከአሜሪካ 1 – 1ዌልስ
👉በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
እንግሊዝ 0 – 0 አሜሪካ
ኢራን 2 – 0ዌልስ
👉የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታ ውጤት
ዌልስ 0-3 እንግሊዝ
⚽️ ራሽፎርድ 50′
⚽️ ፎደን 51′
⚽️ ራሽፎርድ 68′
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
እንግሊዝ 6 – 2 ኢራን
አሜሪካ 1 – 1 ዌልስ
በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
እንግሊዝ 0 – 0 አሜሪካ
ዌልስ 0 – 2 ኢራን
በዚህ መሠረት እንግሊዝ በ7 ነጥብ አንደኛ
አሜሪካ በ5 ነጥብ ሁለተኛ በመሆን ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል።
👇👇👇👇ይገምቱ 1ሺ ብር ይሸለሙ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=571435858323128&id=100063701568018&mibextid=Nif5oz