ስፔን ጀርመን አቻ ተለያዩ
ስፔን ጀርመን አቻ ተለያዩ
የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ የምድብ 5 ሁለተኛ ዙር ጨዋታ እሁድ ህዳር 18 ቀን 2015 አ/ም ምሽት አራት ሰአት በተደረገ ጨዋታ ስፔን ጀርመን አንድ አቻ ተለያይተዋል።
ስፔን 1 – 1 ጀርመን
⚽ ሞራታ 62 ‘ ⚽ ፉልክሩግ 83 ‘
በመጀመሪያዎቹ የምድቡ ጨዋታዎች ስፔን ኮስታሪካን 7ለ0 ስትረታ ጃፓን ጀርመንን 2ለ1
አሸንፋለች።
በዚሁ ምድብ ዛሬ ቀን በተደረገ ጨዋታ ሁለተኛ ጨዋታ ኮስታሪካ ጃፓንን 1ለ0 አሸንፋለች።
በዚህ መሰረት
ስፔን 4 ነጥብ 7ነ ጹህ ጎል
ጃፓንን 3 ነጥብ ያለምንም ግብ ክፍያ
ኮስታሪካ 3 ነጥብ 6 የግብ እዳ
ጀርመን 1 ነጥብ 1 የግብ እዳ በመያዝ የመጨረሻውን ወሳኝ ፍልሚያ ይጠብቃሉ ።
በምድቡ የመጨረሻ ወሳኝ ፍልሚያ
ሀሙስ ህዳር 22 ቀን
ኮስታሪካ ከ ጀርመን
ስፔን ከጃፓን ይገናኛሉ።