ፈረንሣይ ዴንማርክን አሸንፋ ወደቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋገጠች
ፈረንሣይ ዴንማርክን አሸንፋ ወደቀጣዩ ዙር ማለፏን አረጋገጠች
የኳታር 2022 የፊፋ የአለም ዋንጫ የምድብ 4 ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015
ምሽት 1 ሰአት ሲከናወን
ፈረንሳይ ና ዴንማርክን በምባፔ ጎሎች 2ለ1 አሸንፋለች።
ፈረንሳይ 2 – 1 ዴንማርክ
⚽ ምባፔ 61′ ⚽ ክርስቲያንሰን 68′
⚽️ምባፔ 86′
በመጀመሪያው የምድቡ ጨዋታ ቱኒዚያና ዴንማርክ ያለምንም ግብ አቻ ሲጠናቀቅ
ፈረንሳይ አውስትራሊያን 4ለ1 አሸንፋለች።
ፈረንሳይ ምድቡን በ6 ነጥብና በ4 ግብ በመምራት ወደቀጣዩ ዙር ማለፏን ስታረጋግጥ
አውስትራሊያ በ3 ነጥብና በ2 የግብ እዳ ሁለተኛ
ዴንማርክ በ1 ነጥብና በ1 የግብ እዳ ሶስተኛ
ቱኒዚያ በ1 ነጥብና በ1 የግብ እዳ አራተኛ ሆነው የመጨረሻውን ጨዋታ ይጠባበቃሉ።
በቀጣይ የምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ህዳር 21 ቀን 2015 አ/ም
👉 አውስትራሊያ ከዴንማርክ
👉ቱኒዚያ ከፈረንሣይ የሚጋጠሙ ይሆናል ።