የአለም ዋንጫ የዛሬ ወሳኝ ፍልሚያዎች
የአለም ዋንጫ የዛሬ ወሳኝ ፍልሚያዎች
የአለም ዋንጫ በኳታር ዶሀ
ዛሬ እሮብ ህዳር 15 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) በምድብ አንድና ሁለት የሚከናወኑ ሁለተኛ ጨዋታዎች
👉 ቀን 07:00 ዌልስ ከ ኢራን(ምድብ 2)
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
⚽️ኢራን በእንግሊዝ 6 ለ 2 ስትሸነፍ
⚽️ ዌልስ ከአሜሪካ አንድ አቻ ተለያይታለች።
👉ቀን10:00 ኳታር ከ ሴኔጋል (ምድብ 1)
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
⚽️ አዘጋጇ ሀገር ኳታር በኢኳዶር 2ለ0 ስትሸነፍ
⚽️ሴኔጋሎች በኔዘርላንድ 2ለ0 ተረተዋል
👉ማታ 1:00 ኔዘርላንድ ከ ኢኳዶር(ምድብ1)
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
⚽️ኔዘርላንድ ሴኔጋልን 2ለ0 ስትረታ
⚽️ኢኳዶር አዘጋጇ ሀገር ኳታር 2ለ0 አሸንፋለች
👉ማታ 04:00 እንግሊዝ ከ አሜሪካ(ምድብ2)
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
⚽️እንግሊዝ ኢራንን 6 ለ 2 አሸንፋለች
⚽️አሜሪካ ከ ዌልስ አንድ አቻ ተለያይታለች።
👇ይገምቱ ይሸለሙ

