ኡራጋይ እና ደቡብ ኮርያ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ

ኡራጋይ እና ደቡብ ኮርያ ያለምንም ግብ አቻ ተለያዩ

በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ ዛሬ 10 ሰዓት ላይ ኡራጋይ ከ ደቡብ ኮርያ ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ አቻ ተጠናቋል ።

ኡራጋይ እና ደቡብ ኮርያ አቻ በመለያየታቸው ምድቡን ፖርቹጋል እና ጋና እስከሚጫወቱ ድረስ በአንድ ነጥብ እየመሩ ይገኛሉ ።

በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታዎች ሰኞ ህዳር 19 ደቡብ ኮርያ ጋናን ስትገጥም ኡራጋይ ደግሞ ከፖርቹጋል ጋር የሚገናኙ ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.