ስፔን ኮስታራካ ላይ የጎል ናዳ አዘነበች

ስፔን ኮስታራካ ላይ የጎል ናዳ አዘነበች

የአለም ዋንጫ 2022/ 2015
በኳታር ዶሀ

ዛሬ እሮብ ህዳር 14 ቀን 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) በምድብ አምስት ምሽት 1:00 ሰአት በተከናወነ ጨዋታ ስፔን  ኮስታሪካን 7ለ0 አሸነፈች።

👉ስፔን 7 – 0 ኮስታ ሪካ
⚽️11′ ኦልሞ
⚽️21′ አሴንሲዮ
⚽️31′ ፌራን_ቶሬስ
⚽️54′ ፌራን_ቶሬስ
⚽️74′ ጋቪ
⚽90’ሶለር
⚽90+2’ሞራታ

ስፔን በ3 ነጥብና በሰባት ጎል ምድቡን በበላይነት ስትመራ ጀርመንን 2 ለ1 ያሸነፈችው ጃፓን በሁለተኛነት ትከተላለች ።

በቀጣይ መርሀ ግብር የፊታችን እሁድ ህዳር 18 ቀን
👉ስፔን ከጀርመን
👉ኮስታሪካ ከጃፓን የሚጋጠሙ ይሆናል

Leave a Reply

Your email address will not be published.