በኳታር የአለም ዋንጫ ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 12 የሚከናወኑ ጨዋታዎች
የአለም ዋንጫ 2022/ 2015
በኳታር ዶሀ
ዛሬ ማክሰኞ ህዳር 13 2015 አ/ም(2022 እ.ኤ.አ) የሚከናወኑ ጨዋታዎች
👉ቀን 7:00 አርጀንቲና ከ ሳውዲ አረቢያ (ምድብ 3)
👉ከሰአት 10:00 ዴንማርክ ከ ቱኒዚያ(ምድብ 4)
👉ምሽት 1:00 ሜክሲኮ ከ ፖላንድ (ምድብ-3)
👉ምሽት 4:00 ፈረንሳይ ከ አውስትራሊያ (ምድብ 4)

