አሜሪካ እና ዌልስ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋሩ
አሜሪካ እና ዌልስ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋሩ
በኳታር አለም ዋንጫ
ህዳር 12 ቀን ሰኞ ምሽት 4 ሰአት በተደረገ የምድብ B ጨዋታ አሜሪካ እና ዌልስ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተዋል።
አሜሪካ 1-1 ዌል
⚽️ ዌሀ 36′ ⚽️ቤል 82′ ፍ.ቅ.ም
👉 ቲሞቲ ዊሀ የአሜሪካንን ግብ በ36 ደቂቃ እንዲሁም ጋሪዝ ቤል የዌልስ ብሔራዊ ቡድንን ጎል በ82ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል ።
በምድቡ ሁለተኛ የጨዋታ መርሐ ግብሮች ዌልስ ከ ኢራን ምሽት 1.00 ሰአት እንዲሁም እንግሊዝ ከ አሜሪካ ምሽት 4.00 ሰአት በመጪው ህዳር 16 ቀን 2015 አ/ም በእለተ አርብ የሚፋለሙ ይሆናል።